8,200 Br
Sanford Multifunctional Blender
#ጁስ ለመፍጨት ወይም ለመጭመቅ
#የሽንኩርት የስጋ የቡና የቅመም መፍጫ ያለው
#ፊውዝ ያለው ባለ ሶስት ሶኬት(ሃይል ሲበዛ ይከላከላል)
#እንደ ቡርቱካን መንደሪን ሀብሀብ ወይን ቀይስር ካሮት እና ሌሎች ሲጨመቁ ዝቃጭና ቆሻሻ ያላቸውን ፍራፍሬዎች ቆሻሻቸውን መለየት የሚችል የራሱ የሆነ ማጣሪያ ያለው
#ቀሽር ለመስራት ዝንጅብል መውቀጥና መፈግፈግ ሳያስፈልገን በዚሁ ማጥለያ እየፈጨን በማጥለል ለማዘጋጀት የሚያስችል
#ሎሚ እና ኮምጣጤን በተመሳሳይ መልኩ ፈጭተን የሎሚ ጁስ እና አቼቶ ማዘጋጀት የሚያስችል ምርጥ እቃ
Price 8200 Birr
Overview
- Category : Home Appliances
- Item Type : Kitchen / Dining
- Condition : New