Mini Electric Iron with Spray
2,250 Br

Mini Electric Iron with Spray
— is a light way and portable, and can be used at home and
travel even in the office and Suitable for all kinds of clothes.
በማንኛውም ቦታ ላይ ሸሚዝ፣ ሱፍ ልብስ፣ ሱሪ፣ የሴት ልብሶችን እና ሌሎች ልብሶችን ፣ በምቾት የሚተኩስ
ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ
በመቀመጥ ፣ በመቆም በተጨማሪም በሚጓዙበት ጊዜ ልብስን ለመተኮስ በጣም ምቹ
መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ
የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት…
Price 2250 ብር

Overview