10,400 Br
Black + Deker 5in1 All in One Blender
👉 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ።
🍊ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች
🥩 ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት
🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ
🌶 ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣
ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ
🥓 እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ
🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው
👌 አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ
የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ
💦 ዋጋ፦ 10,400 ብር