Apartment
Apartment
  • August 5, 2023 12:27 pm
  • Addis Ababa

ለመኖርያ እጅግ ተስማሚ በሆነው ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ 3 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በቦሌ ቡልቡላ በከፍተኛ ጥራት ግንባታዉ  90% የደረሰ የተናጠል ካርታ ያለው  እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ። 2 አሳንሰሮች፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ጋርቤጅ ሹተር…ያለው በምቹ አከፋፈል ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ ከዛም ያመሰግኑናል።
#የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ እንዲሁም ባለ 3 መኝታ 171 24 ካሬ  እና 171.52 ካሬ ናቸው።
# የአንድ ካሬ ዋጋ…ይደውሉ
#ቅድሚያ ክፍያ 50% ብቻ
#ማስረከቢያ ጊዜ፡- 12 ወር
#ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ።
+251941776450

Overview

  • Category : Apartments & Flats
  • Adress : Bole
  • Appt Size : 115
  • Bed : 2
  • Bath : 2
  • Toilet : 2
  • Condition : New