230 እና 160 ድፍን ሽንኩርት መፍጫ
  • May 12, 2023 7:35 am
  • Addis Ababa
11,000 Br 16,500 Br

230 እና 160 ድፍን ሽንኩርት መፍጫ
ዘመናዊ የሆነ
???? የሽንኩርት
????የጎመን
???? እንዲሁም ለልዩ ልዩ አትክልቶች የሚሆን ወፍጮ በሰዓት ከ 40 እስከ 60 kilogram
ድፍን ድፍን ሽንኩርት የሚፈጭ ከላይ እየከተቱ ያለምንም ድካም ከስር የተፈጨውን
ሽንኩርት መቀበያ ሳፋ ብቻ በማስቀመጥ የሚገለገሉበት  ባለዲናሞ ሲሆን በፈለጉት
መጠን የሚያደቅቅ ምርጥ ማሽን
???? 160 ????11,000 Birr
???? 230 ????16,500 Birr
???? ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን

Overview

  • Category : Home Appliances
  • Item Type : Kitchen / Dining
  • Condition : New