Br 1,100

No of bedrooms
3
Bathrooms
2
Square feet
147
Amenities
  • CCTV
  • Elevator

አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ከጌት-አስ ሪል እስቴት

??????
ግንባታቸዉ እየተጠናቀቁ ያሉ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ይዘንልዎት ስንቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል፡፡
 ባለ ሁለት መኝታ
109 ካሬ – 115 ካሬ
 ባለ ሶስት መኝታ
144ካሬ – 147 ካሬ
??????
የቦታው መገኛ – ሰሚት 72 ፍየል ቤት አካባቢ ፣አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

??????
የህንፃዉ ከፍታ ጂ+16
2 ቤዝመንት ያለዉ
ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ
ገበያ ማዕከል ያለዉ
የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ
3 ሊፍት ያለዉ
ጅም ያለዉ
መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ
የመሬት ውሃ የተቆፈረለት
የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ.
ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ
ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡

???? ??
እንዲሁም በባንክ ብድር ለሚገዙ ደንበኞች ከ20% – 80% የብድር አገልግሎት ከአዋሽ ባንክ ጋር ለ20 አመት የሚቆይ ብድር አመቻችተን እንጠብቅዎታለን፡፡
ለበለጠ መረጃ